🗣 ተተኳሽ አረሮች በመሣሪያ ተተኩሰው ሳይፈነዱ የቀሩ ወይም የወዳደቁ መሣሪያዎች በቀላሉ የሚታዩ ላይታዩም ያሚችሉ እንደ የእጅ ቦምቦችን፣ የሞርተር ጥይቶችን፣ የተለያዩ የወደቁ መሳርያዎች ናቸው፤በመሆኑም በሰለጠኑ ባለሞያዎች ብቻ ሊወገዱ ።
#ExplosiveRemnants #MineRiskAwareness #ProtectCommunities #SaveLives #HumanitarianSafety #seriousrisk
#EPSS, #HI, #DRC, #GFFO, #MAG, #UMCOR, #UNMAS, #Japan, #EHF, #ECO, #IOM, #UNHCR, #OCHA, #UNFPA, #UNICEF.