Key Behaviors to Stay Safe (3Rs)
The 3R Message:
Recognize – Identify dangerous or suspicious items.
Retreat – Move away and keep others away.
Report – Immediately inform authorities.
Simple actions save lives.
⚠️ ከፈንጅና ተተኳሽ ቅሪት አደጋዎች ደህንነትዎን ለመጠበቅ ቁልፍ ባህሪያት (3Rs)
መልእክት፡
1️⃣ ይወቁ – አደገኛ ወይም አጠራጣሪ መሳርያዎችንና አካባቢዎችን ይለዩ።
2️⃣ ይራቁ – ከአደገኛ አካባቢው ይራቁ እንዲሁም ሌሎችም ወደ አካባቢው እንዳይቀርቡ ይንገሩ።
3️⃣ ሪፖርት ያድርጉ – ወዲያውኑ ለአካባቢው አስተዳደር ያሳውቁ።
✅ ቀላል እርምጃዎች ህይወትን ያድናሉ።