Latest News & Activities

Be cautious of explosive remnants of war. Even without warning signs, remnants could still be around!

https://epssolutions.org/wp-content/uploads/2025/08/poster-88.mp4 ከፈንጅና ተተኳሽ ቅሪት አደጋ ተጠንቀቁ። ምልክቶች ባይኖሩም እንኳን የወዳደቁ ቅሪቶች አሁንም ሊኖር ይችላሉ!   ብዛዕባ ነታጒ ሓደጋታት ዝምልከት ኣቐዲምካ ንቓሕ፤ ዋላ ብዘይ ምልክታት እቲ ሓደጋ ክህሉ ይኽእል እዩ! #ExplosiveRemnants…

Explosives disrupt farmland, obstruct markets, and hurt local economies.

ፈንጂዎች በግብርና ላይ ተጽዕኖ ያሳድራሉ፣ ገበያዎችን ያደናቅፋሉ እንዲሁም የአካባቢውን ኢኮኖሚ ይጐዳሉ።  ነተጉቲ ኣብ ሕርሻ ጽልዋ ይገብሩ፣ ዕዳጋታት ብግቡእ ከይካየድ የሰናኽሉ፣ ንቑጠባ ውሽጢ ዓዲ ይጎድኡ። #ExplosiveRemnants #MineRiskAwareness #ProtectCommunities#SaveLives #HumanitarianSafety #HarmEconomy #Blockmarket #EPSS, #UNMAS,…

Hazard warning signs can save lives.

  የማስጠንቀቂያ ምልክቶች ሕይወት አድን ናቸው። ለማስጠንቀቂያ ምልክቶቹን ትኩረት በመስጠት ከአደገኛ አካባቢዎች ራቅ! ምልክት ሓደገኛ ቦታታት ህይወት ዘድሕኑ እዮም፤ መጠንቀቕተኦም ኣስተብህል እሞ ካብ ሓደገኛ ቦታታት ርሓቕ!   #ExplosiveRemnants #MineRiskAwareness #ProtectCommunities…

Explosive remnants of war continue to inflict serious psychological, physical, social, and economic harm on affected communities. Raising awareness is essential to preventing further loss of life.

“ፈንጂዎች በማኅበረሰቦች ላይ አካላዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጥፋት ያስከትላሉ። ግንዛቤ ሕይወት ያድናል!” “ነታጒ ኣብ ማሕበረሰብ፤ ኣካላዊ፣ ቑጠባዊን ማሕበራዊ ጉድኣት የብጽሕ እዩ። ግንዛቤ ደቂሰባት ህይወት የድሕን እዩ!” #ExplosiveRemnants #MineRiskAwareness #ProtectCommunities #SaveLives #PostConflictRecovery…

Focus on safety!

ፍንዳታዎች ዓይነ ስውርነትና ዘላቂ የአካል ጕዳት ሊያስከትሉ ይችላሉ። ከሁሉ በፊት ደኅንነት! ፍንጀራ ዓይነ-ዕውርነትን ቋሚ ኣካል ጉድኣትን ከስዕብ ይኽእል። ድሕነት ነቕድም! #EPSS, #UNMAS, #HI, #DRC, #Japan, #GFFO, #MAG, #EHF, #ECO, #UMCOR,…